Mariya Rubatto catholic primary school 6th and 8th: post #247 — TG.ME

ሰላም ለእናን ይሁን🙏 ሰኞ 8/10/2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሚንስትሪ ይጀመራል 1. በዕለቱ ተማሪዎች ጠዋት 1:20 ድረስ ት/ቤት እንዲደርሱ ያድርጓቸው። 2. ለፈተናው ከሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ምግብ እና ውሃ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል። 3. ለልጆቻችን መልካም ውጤት እንመኛለን🙏

🙏18❤9🤬3👏1💯1
June 13, 2026 669