Mariya Rubatto catholic primary school 6th and 8th: post #246 — TG.ME

ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 # ነገ 05/10/2018 ዓም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎች ኦሬንቴሽን በመፈተኛ ቦታቸው ይሰጣል። 1. ጠዋት 1:30 ድረስ ት/ቤት እንዲደርሱ 2. ቆይታቸው እስከ 6:30 ድረስ ስለሆነ ምሳ ሰአት ወደ ቤት እንድትወስዷቸው በትህትና እናሳስባለን🙏

👍10❤3👏3
June 11, 2026 795 3