የክረምት ት/ት መማር ለተማሪዎች የሚሰጠው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 👉 በዓመቱ ውስጥ ያጋጠሙ ድክመቶችን ለማስተካከል እድል ይሰጣል 👉 ዝግጅት ለሚያስፈልጋቸው ትምህርቶች ትኩረት ለመስጠት ያግዛል 👉 አዲስ ትምህርቶችን አስቀድሞ መማር ይቻላል 👉 የመጪው ዓመት የትምህርት ዝግጅት ሸክም ይቀንሳል 👉 በረጅም ዕረፍት ምክንያት የሚፈጠረውን የመርሳት ችግር ይከላከላል 👉 ከስልክ/ከጨዋታ ብቻ ይልቅ ልጆች ከቅርብ ጓደኞቻቸው ልምድ የመለዋወጥ ጠቀሜታ ይሰጣል 👉 የጊዜ አጠቃቀም ልምድ ያሰለጥናል 👉ለብሔራዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት እና የፈተና ልምምዶችን በመስራት ጭንቀትን ይቀንሳል
July 14, 2026 521