ለውድ ወላጅ/አሳዳጊ የ2018 ተመራቂ ተማሪዎች ጋዋን የሚሰጠው ከማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2018 እስከ ሐሙስ… — Mimosa Youth Academy/ሚሞዛ ዩዝ አካዳሚ — TG.ME

ለውድ ወላጅ/አሳዳጊ
የ2018 ተመራቂ ተማሪዎች ጋዋን የሚሰጠው ከማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2018 እስከ ሐሙስ ሰኔ 25 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ መሆኑን እያሳወቅን ከላይ ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጭ ምንም አይነት ጋዋን የማይሰጥ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
June 29, 2026 1.8K