ለዉድ ወላጆችየተማሪዎችን ምዝገባ በግዜ ላጠናቀቃችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ከሀምሌ 15 በፊት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናስታዉቃለን።ማሳሰቢያ:- ከሀምሌ 16 በኃላ ቦታ ቢሞላ ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳዉቃለንt.me/mimub/1646TranslateJuly 15, 2026 1.3K 7