@merejamnch · 2.5K subscribers
ይህ ለተማሪዎች እና ለትምህርት ፈላጊዎች ተብሎ የተዘጋጀ ፈጣን የሆነ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነው። እንዲሁም በተጨማሪ መረጃወችን በመሰብሰብ በሁሉም የ ት/ት ደረጃ ተማሪን የሚመለከት መረጃ በፍጥነት እናደርሳለን። ለCross ፦ 👇👇👇 👍 @yesshsammmits 👍 @gashtiman1990 ❤Join❤ 👇👇👇 @merejamnch
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/merejamnchIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 5, 2019per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
#ጥቆማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ በሳይንስ ልህቀት ትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ ነሐሴ 07/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ቢሮው ገልጿል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://bs.ministry.et (ዝርዝር መስፈርቶችን ከላይ ከተያያዙት የቢሮው ማስ…
