#MekelleUniversity
በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የወረቀት ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ ለተመደቡ ተፈታኞች የፈተናውን መርሐግብር ይፋ አድርጓል።
● ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም
አቀባበል፣ ምዝገባ እና የመኝታ ክፍል ምደባ
● ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም
ስለፈተናው አሰጣጥና ደንቦች አጠቃላይ ገለጻ
● ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም
ሀገራዊ ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ
ተፈታኞች የግል መታወቂያ እና ሀገራዊ ፈተና መለያ ካርድ፣ ለፈተና የተፈቀዱ የመጻፊያ ቁሳቁሶች እና የግል አልባሳት ይዛችሁ መሔድ ይጠበቅባችኋል።
ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ዲጂታል ሰዓት፣ ጌጣጌጦች እና መሠል የተከለከሉ ነገሮችን ይዞ ወደ ተቋሙ መሔድ አይፈቀድም።
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]

July 23, 2026 200