ETHIO ≈ SCHOOL: post #6174 — TG.ME

የተፈተነችውን ፈተና በሙሉ 100% ያመጣችው የ6ኛ ክፍል ተማሪ

ተማሪ ነጅዋ ሰይድ እሸቱ ትባላለች። በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስዳ፣ ሁሉንም የትምህርት አይነቶች 100% በማምጣት እጅግ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።
 
ተማሪ ነጅዋ የወሰደቻቸውን የትምህርት አይነቶች በሙሉ 60 ከ 60 ማርክ ያመጣች ሲሆን፤ በአጠቃላይ ውጤት፣ በፐርሰንታይል እና በአማካይ 100% ማስመዝገብ ችላለች፡፡  👏👏
 
ለበለጠ መረጃ እና
አስተያየት ካለዎት
     👇👇👇
[https://t.me/allethioschool]
[https://t.me/allethioschool]
August 5, 2026 121