@WGCSS · 2.8K subscribers
Educational purpose
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/WGCSSIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 12, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
We show only what we have seen ourselves.
August 15, 2026
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
📌
ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የተመለከተ መመሪያ አስተላልፏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የትምህርት ሚኒስቴር…
[media, no text]
[media, no text]
ተለዋጨ ማስታወቂያ የዛሬው የ8:00 ሰዓት የነበረን የ12ኛ ክፍሎች ስብሰባ ድንገተኛ ስብሰባ ሰለተጠራን ላልተወሰነ ጊዜ የዛሬው ስብሰባ ተላልፏል። በሌላ ማስታወቂያ እስከሚገለጽ ተጠባበቁ። ላልሰሙት እንዳይለፉ እና አላሰፈላጊ ወጪ እንዳያወጡ ሼር አድርጉ ተደዋወሉ።
ማስታወቂያ ለ2019 ዓም 12ኛ ክፍል የተዛወራችሁ ተማሪዎች በሙሉ ሐምሌ 28/11/2018 ዓም ማክሰኞ ዕለት ከሰዓት 8:00 ሰዓት ላይ በ2019 12ኛ ክፍል የተዛወራችሁ ብቻ ትምህርት ቤት ጊቢ እንድትገኙ በጥብቅ አስታውቃለሁ። ማሳሰቢያ:- በዚህ ቀን ያልተገኘ ተማሪ በ2019 የማይመዘገብ መሆኑ ታውቆ በዕለቱ ሙሉ ዩኒፎርም ለብሳችሁ እንድትገኙ እና ዪኒፎርም ያለበሰ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን አሰታውቃለሁ ሌሎችም በማጋራት/share/ በማድረግ አስታወቂ።