#Matric Exam | የ12ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ለሊት ይለቀቃል!
የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ለመስጠት በትምህርት ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ተገኝተዋል።
🔹 የፈተና ውጤቱ ዛሬ ለሊት ጀምሮ ይለቀቃል።
🔹 የሚኒስቴሩ ይፋዊ መግለጫ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል።
📌 ውጤት መመልከቻ ሊንኮች እና ተጨማሪ መረጃዎችን እንደደረሱን ወዲያውኑ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ተማሪዎች ውጤታችሁን ለመከታተል ዝግጁ ሁኑ!
👍🏽 ለቀጣይ ክፍሎች React ማድረጋችሁን አትርሱ!
Join fresh students👇👇
@The_Campus_Life
@The_Campus_Life








