የፋኖ አመራሩ ፋኖን ከድቶ የተከዜ ዘብን ተቀላቀለ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አፋብን የፋይናንስ ሀላፊ እና… — Mehal media — TG.ME

የፋኖ አመራሩ ፋኖን ከድቶ የተከዜ ዘብን ተቀላቀለ!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አፋብን የፋይናንስ ሀላፊ እና የፖሊት ቢሮ አባል የሆነው በለጠ አዱኛ ፋኖን በመክዳት የተከዜ ዘብን መቀላቀሉ ተሰምቷል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፋኖ ከሕወሓት ጋር መስራት መጀመሩን ተከትሎ የቡድኑ አባላት ታጣቂ ኃይሉን እየከዱ ይገኛል።
❤18👏13👍3
September 7, 2026 3.2K 3