መሀል ሚዲያ ለጦር ኃይሎች ሆስፒታል የምስጋና ሰርተፍኬት አበረከተ። መሀል ሚዲያ በጦር ኃይሎች ሆስፒታል… — Mehal media — TG.ME

መሀል ሚዲያ ለጦር ኃይሎች ሆስፒታል የምስጋና ሰርተፍኬት አበረከተ።

መሀል ሚዲያ በጦር ኃይሎች ሆስፒታል ለሚሰጠው የሕክምናና የአገልግሎት ሥራ እውቅና በመስጠት የምስጋና ሰርተፍኬት አበረከተ።

መሀል ሚዲያ ሰርተፍኬቱን ያበረከተው የጦር ኃይሎች ሆስፒታል ለቆሰሉና ለታመሙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እያደረገ ያለውን የሕክምናና የእንክብካቤ አገልግሎት በማድነቅ ነው።

በምስጋና ሰርተፍኬቱ አማካኝነት መሀል ሚዲያ ሆስፒታሉ ለሠራዊቱ አባላት እያበረከተ ላለው አገልግሎት አድናቆቱን ገልጿል።

🌐ለፈጣንና እውነተኛ መረጃ አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

መሀል ሚዲያ ቴሌግራም
https://t.me/mehalmedia

መሀል ሚዲያ ዩቲዩብ
https://youtube.com/@mehalmedia?si=qIrR-ugTjD0yFBJI

መሀል ሚዲያ ፌስቡክ
https://www.facebook.com/share/1J3q2HKXKy/

መሀል ሚዲያ ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@desalegnmehal?_r=1&_t=ZS-93sj0dYufl2
❤16👏5🔥1
September 8, 2026 2.7K 1