ሰበር ዜና፦
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የፅንፈኛዉ መረጃና የነበረ በሰላም እጃቸውን ሰጡ!!
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ እራሱን «201ኛ ኮር 74ኛ ክፍለ ጦር» ብሎ ከሰየመው ቡድን አባላት አንዱ የሆኑት ብርሃኑ ሀይሉ ባንቴ ለፀጥታ ኃይሎች እጃቸውን በሰላም ሰጥተዋል።
ግለሰቡ ከጌቴ ሰማኒያ ቀጠና የነበሩ ሲሆን፣ የትግሉ አቅጣጫ መስመሩን በመሳቱና ሕዝብን ወደ ባሰ ቁልቁለት የሚያከት በመሆኑ፣ እንዲሁም «ፅምዶ» በሚል አደረጃጀት የሕዝብን ጉዳት ለማስወገድና ይቅርታ በመጠየቅ ለመኖር በመወሰን እጃቸውን ለመስጠት እንደበቁ ተገልጿል።
ብርሃኑ ሀይሉ ባንቴ እጃቸውን ሲሰጡ አንድ ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ከ30 የጥይት ሰነድ ጋር ይዘው ለፀጥታ ኃይሉ ማስረከባቸው ታውቋል።
22
10September 7, 2026 3.3K 1