🚨 ሰበር ዜና | የድህረቱ ቡድን ዳግም ጦርነት ለመጀመር ከፍተኛ ዝግጅት ላይ መሆኑ ተጋለጠ! 🚨
የጥፋት እና የድህረቱ ቡድን ዳግም ጦርነት ሊጀምር መሆኑን የሚያሳዩ ግልጽ ምልክቶች እየታዩ መሆኑ ተገልጿል። ቡድኑ ለሚጀምረው ጦርነት የህክምና ማዕከላቱን እና ስንናቸውን ከወዲሁ ማስተካከል መጀመሩ ታውቋል።
📌 ከሰበር መረጃው የተገኙ ዋና ዋና ነጥቦች፦
• 📍 የውጉኣን ማዕከላት ዝውውር፦ በአዋሽ ማእከል መሐከሚ ውጉኣት ይገኙ የነበሩ ከ600 በላይ ውጉኣት፤ ሎሚ ለይቲ በኃይል ወደ ተያዘው ዓዲ ግራት ዩኒቨርሲቲ መዘዋወራቸው ተረጋግጧል።
• 📍 የዩኒቨርሲቲዎች ለወታደራዊ አገልግሎት መዋል፦ የድህረቱ ቡድን ዓዲ ግራት ዩኒቨርሲቲን በኃይል የያዘው ሲሆን፤ ኣክሱም ዩኒቨርሲቲንም ለተመሳሳይ የህክምና እና የጦርነት አገልግሎት ለማዋል እያዘጋጀው መሆኑ ታውቋል።
• 📍 የሚቀጥለው ጦርነት ገጽታ፦ አሁን በሚደረገው ጦርነት መናእሰይ ለከፍተኛ መበተን እና እልቂት እንደሚዳረጉ፣ የቡድኑ ዋና ዋና ሰዎች ፈለግ ተይዘው እንደሚመቱ፣ እና እነዚህ የህክምና ማዕከላትም ራሳቸው የቡድኑ አባላት ብቻ የሚታከሙባቸው እንደሚሆኑ ተመላክቷል።
• 📍 ወደ ሻዕቢያ ጠርዝ መሸሽ፦ ቡድኑ የህክምና ማዕከላቱን ወደ ሻዕቢያ ቅርብ ወደሆኑ የትግራይ ከተማዎች ማድረጉ፤ በሚቀጥለው ሰዓት ሲሸሹ ለመጥቀም እና ለመህደም እንዲመቻቸው ታስቦ የተደረገ መሆኑ ተገልጿል።
(ጥብቅ ማሳሰቢያ)፦ አሁንም በቡድኑ እጅ ስር ያላችሁ ታጣቂዎች ሕይወታችሁን ለማዳን ከወዲሁ ከዚህ ቡድን ራሳችሁን እንድታገለሉ ጥሪ ቀርቧል።
📲 ይህንን አስቸኳይ መረጃ ሁሉም እንዲያውቀው ፖስቱን አሁኑኑ ሼር (Share) በማድረግ ያጋሩ!
#መሐልሚዲያ #MehalMedia #Tigray #Ethiopia #ሰበርመረጃ #Share
22
1September 1, 2026 2.8K 1