🔴 ሰበር መረጃ | ታጣቂዎች የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ተቆጣጠሩ፤ ከ600 በላይ ቁስለኞች ወደ ግቢው ገብተዋል
ወደ ዛሬ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. አጥቢያ ንጋት ላይ መንጀሪኖ የተባሉ ታጣቂዎች የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን በኃይል ተቆጣጥረዋል።
🔹 የቁስለኞች ዝውውር፦ በመቀሌ አዋሽ የህክምና ማዕከል የነበሩ ከ600 በላይ ቁስለኞች ሌሊቱን ሙሉ ወደ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ እንዲዛወሩ ተደርጓል።
🔹 የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሁኔታ፦ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስም በተመሳሳይ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ለቁስለኞች ማከሚያነት እንዲውል ተወስኗል።
🔹 ምክንያት፦ የደብረፅዮን (ፈትለፅዮን) ቡድን በቅርብ ቀናት ውስጥ አዲስ ጦርነት ለመጀመር ያቀደ ቢሆንም፣ በሀገር መከላከያ ሠራዊት በቀላሉ ሊመታና ሊገፋ እንደሚችል በመገምገም ያስቀመጠው የዝግጅት አማራጭ መሆኑ ተነግሯል።
15September 1, 2026 2.7K 2