🚨 ጥብቅ ማሳሰቢያ! 🚨
በተምቤን ሀገረ ሰላም እና አካባቢው ለምትገኙ የፀጥታ አካላት በሙሉ፦
የህወሓት ኃይል የህዝብ መገልገያ ተቋማትን (ትምህርት ቤቶችን) እንደ ከባድ ጦር መሳሪያ ማከማቻ እየተጠቀመ መሆኑን የሚያሳይ አፋጣኝ ጥቆማ ደርሶናል፤
• 📍 በሀገረ ሰላም ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል፡ ሚሳይል የሚመስል እጅግ ረጅም እና በስውር የተሸፈነ ከባድ የጦር መሳሪያ በድብቅ ተከማችቷል።
• 📍 በሀገረ ሰላም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፡ የተለያዩ መድፎችና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች ተደብቀው ይገኛሉ።
የትምህርት ተቋማትን ለጦር መሳሪያ ማከማቻነት መጠቀም በአካባቢው ህዝብ ላይ ከፍተኛ አደጋ የሚያስከትል እና የጦር ወንጀል በመሆኑ፤ የሚመለከተው የመንግስት የፀጥታ አካል መረጃውን በመያዝ አስቸኳይ እና ጥንቃቄ የተሞላበት የክትትል እርምጃ እንዲወስድ በጥብቅ እናሳስባለን!!
1
21
13
21
13August 30, 2026 4.3K