ሰበር የውስጥ መረጃ | የህወሓት ካድሬዎች በመቀሌ እያሰራጩት ያለው የ"አየር ጥቃት" ማስጠንቀቂያ እና… — Mehal media — TG.ME

🚨 ሰበር የውስጥ መረጃ | የህወሓት ካድሬዎች በመቀሌ እያሰራጩት ያለው የ"አየር ጥቃት" ማስጠንቀቂያ እና የተደበቀው ሴራ! 🚨

የመሐል ሚዲያ የመረጃ ዴስክ አሁን ባገኘው አስደንጋጭ የውስጥ ጥቆማ፤ የህወሓት ካድሬዎች ዛሬ በመቀሌ ከተማ 'ሐድነት' በሚባለው ክፍለ ከተማ 'ቀበሌ 18' ላይ የህዝብ ስብሰባ በመጥራት፣ እጅግ አሳሳቢ እና ህዝብን በሽብር ውስጥ የሚከት የውሸት ስብከት አድርገዋል።

📌 በስብሰባው ላይ የተላለፉት አደገኛ መልእክቶች፦

📍 የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ፦ የቡድኑ ካድሬዎች ለህዝቡ "በማንኛውም ሰዓት አየር (ድሮን) ትመጣለች" የሚል ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።

📍 የአምቡላንስ ድራማ፦ "አየር ከመምጣቷ በፊት አምቡላንስ በከተማዋ ትዞራለች፤ እሷ ስትጮህ ቀድማችሁ ግራውንድ (መሬት/ምሽግ) ውስጥ ግቡ" በማለት ህዝቡን በፍርሃት አሸማቅቀዋል።

📍 የአስከሬን እና የተጎጂ ቁጥጥር፦ "የሞተ እና የተመታ ሰው ካለ እናንተ አትነኩም፣ እኛ ራሳችን እናነሳለን" በማለት፤ ማንኛውም የጉዳት መረጃ በእነሱ ቁጥጥር ስር ብቻ እንዲሆን ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።

(የመሐል ሚዲያ ማስታወሻ)፦ ዛሬ ሌሊቱን ሙሉ የቡድኑ ታጣቂዎች መቀሌ ከተማን (በተለይም በየበረንዳው) ወረው ማደራቸው ታውቋል። ታዲያ ቡድኑ ለምን ይህንን ፍርሃት የመንዛት ድራማ ጀመረ? ጉዳዩ ሁለት አደገኛ ሴራዎችን ያመላክታል፦

ሆን ብሎ በራሱ አየር (ድሮን) ተደበደብን ብሎ በማስመሰል ህዝብን ለማስጨረስ እና በህዝብ ላይ ጉዳት አድርሶ የ"ተደበደብን" ፕሮፓጋንዳ ለመስራት ያሰበው ሴራ አለ።

ህዝቡ በፍርሃት ተሸማቅቆ በቤቱ እንዲቀመጥ እና፣ የቡድኑ ታጣቂዎች ከተማዋን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር እንዲያውሉ ለማድረግ ነው።

ይህ ተግባር ቡድኑ በገዛ ህዝቡ ላይ እያሰበ ያለውን አደገኛ እና አረመኔያዊ የፖለቲካ ቁማር በግልጽ ያሳያል! መንግስት እና የሚመለከተው አካል ይህንን የቡድኑን ቅድመ-ዝግጅት እና የውሸት ድራማ ተገንዝቦ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል።

📲 የጥፋት ቡድኑን የሽብር ሴራ ሁሉም እንዲያውቀው፤ ፖስቱን አሁኑኑ ሼር (Share) በማድረግ ያጋሩ!

#መሐልሚዲያ #MehalMedia #Mekelle #Tigray #Propaganda #Ethiopia #ሰበርመረጃ #Share
❤25👍8💯1
August 29, 2026 4.7K 3