ግሎባል ኢንሹራንስ ማህበር ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። 🕔ማብቅያ ቀን ፡…

🏭ግሎባል ኢንሹራንስ ማህበር ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

🕔ማብቅያ ቀን ፡ 08-03-2019

📍አድራሻ፡ ሶማሌ ተራ ፤ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት

📱0111263476

■ አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃይል እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምሪያ ቢሮ 5ኛ ፎቅ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን
———————————

1) ሲንየር ሴክሬተሪ / ካሸር

🔢ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ 0 ዓመት

■ የት/ት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ‌/ሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት
———————————

2) ፓርኪንግ ተቆጣጣሪ


🔢ብዛት፡ 1

🥇ልምድ፡ 3 ዓመት

■ የት/ት ደረጃ ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው

@lomijobs
❤2
November 13, 2026 374 4