🏭ኢንጆይ በርገር (In-joy burger)፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን ፡ 10-03-2019
📍አድራሻ፡ ቦሌ አለም ሲኒማ ፊትለፊት ወደ ኤድናሞል በሚወስደው አስፋልት፣ ኮሪያ ኤምባሲ አጠገብ
📱@InjoyHR
———————————
1) ጁሰር
📍የስራ ቦታ፡ ቦሌ አየር መንገድ ውስጥ
🚻ፆታ: ሴት
🔢ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
■ የስራ ሰዓት፡ ከ 8፡00-3:30
———————————
2) ካሸር
📍የስራ ቦታ፡ ቱሉ ዲምቱ እና ጀሞ ሚካኤል
🔢ብዛት፡ 3
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🚻ፆታ: ሴት
■ የትምህርት ደረጃ፡ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ።
@lomijobs
4November 13, 2026 556 2