አዶ ኪችን (ቦሌ መድሃኒአለም ቅርንጫፍ) ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።…

🏭አዶ ኪችን (ቦሌ መድሃኒአለም ቅርንጫፍ) ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

🕔ማብቅያ ቀን ፡ 08-03-2019

📍አድራሻ፡ ቦሌ መድሃኔአለም

📱0967772634 ‌‌‌| @waseAdo
———————————

1) የምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር

🔢ብዛት፡ 2

🥇ልምድ፡ 0 ዓመትና ከዚያ በላይ

■ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር እና ተያያዥ የት/ት ዘርፍ በሰርተፍኬት/ዲፕሎማ/የመጀመርያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
———————————

2) ባሬስታ እና ባርማን (የቀን ፈረቃ)


🔢ብዛት፡ 1

■ በባሬስታነት እና ቡና ዙርያ ስልጠና የወሰደ ቢሆን ይመረጣል
———————————

3) ማርኬቲንግ ማናጀር (Marketing Manager)


🔢ብዛት፡ 1

■ በማርኬቲንግ እና ተዛማጅ የት/ት ዘርፍ የተምህርት መስክ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው ወይም ተዛማጅነት ያለው ስልጠና በበቂ ሁኔታ የወሰደ/ች
■ የስራ ልምድ ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በመስክም ሆነ በዲጂታል ማርኬቲንግ በቂ ልምድ ያለው/ያላት

@lomijobs
November 13, 2026 385 2
አዶ ኪችን (ቦሌ መድሃኒአለም ቅርንጫፍ) ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።… — Lomi jobs — TG.ME