🏭እፎይ ፒዛ ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
📍የመመዝገቢያ ቦታ ፡ ቦሌ ፤ አትላስ ከትራፊክ መብራቱ ወረድ ብሎ እፎይ ፒዛ ያለበት 6ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ይመዝገቡ
📱0966334503
■ ለማታ ፈረቃ የመኖርያ አድራሻ ስራው አካባቢ መሆን አለበት
■ የስራ ልምድ ፡ ለሁሉም ስራዎች 1 ዓመት
—————————————--
1) ካሸር
🚻ፆታ: ሴት
🔢ብዛት፡ 4
■ የስራ ቦታ : ሰሚት ቅርንጫፍ
—————————————--
2) ረዳት የፒዛ ሼፍ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 11
🚻ፆታ: ሁለቱም
■ የስራ ቦታ :
• ሰሚት ቅርንጫፍ (4)
• ካሳንቺስ ቅርንጫፍ (2)
• ብስራተ ገብርኤል ቅርንጫፍ (2)
• ለቡ ቅርንጫፍ (1)
• ሳርቤት ቅርንጫፍ (2)
@lomijobs
1November 13, 2026 387 1