@linkfira · 9.6K subscribers
90's Music with Lyrics
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/linkfiraIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 5, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
13 advertisers placed 20 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
🎤 ድምፃዊ_ፀጋዬ እሸቱ 🎵ተከለከለ አሉ Lyrics Written By Fira 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ተከለከለ አሉ ተከለከለ አሉ ተከለከለ አሉ ተከለከለ አሉ በርሽ ያለ አመሉ ምነዉ መዘጋቱ ምነዉ መከልከሉ ምነዉ መዘጋቱ ምነዉ መከልከሉ ለወደደሽ ሁሉ ጉዳዬ ሳይሞላ ድንገት ሳላስብ ከኔ ወዲያ ሌላ አሰርሽ ማተብ እኔ ጭምት ስባል በስምሽ ስታጠር ማንን ተካሽብኝ ወየዉ የሰዉ ነገር ይዋል ይደር እንጂ ሆዴን እያመመዉ ትዝብት ነዉ ትርፉ ከተካሁብሽ ሰዉ ማን ይፈርድብኛል ብልሀት ባበጅላ…
🎤 ድምፃዊ_ደረጄ ዱባለ 🎵ግድ የለም ልቤ ይችላል Lyrics Written By Fira 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም 2X ያን ፍቅር ባወራ አንደበት ስምሽን እንዲያ አወድሼ ግድ የለም ሕመሙን እችላለሁ ጠላዃት አልልም መልሼ ከእንግዲህ ከኔ ጋር የለችም እያልኩኝ ስምሽን ላቦካ እሺ የሚል ልቦና የለኝም ፍቅርሽን አልረሳም እኔኳ ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ እሺ አ…
🎤 ድምፃዊ_ሀይልዬ ታደሰ 🎵ልትሄድ ነው Lyrics Written By Fira 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ አግዙኝ እረ ሰዎች መልሱልኝ እሷን አልችልም ለመሸከም የትዝታ ቅርሷን ዉል አልባ መሆን የት ያደርሳል ኧረ እንዴት ያሁሉ ቃል ይረሳል 2x የድንገት የዕለት ግጭት ለዕለት ያነጋግራል ያቀያይማል ያኮራርፋል እንጂ ያቆራርጣጥ እንዴ የሷስ ይገርማል በነገር በሰው ወሬ በሀሜት ላንፈታ ወረት ላይለየን ቃል ገብተን ቃል አልክብረን በፍቅር ኖረን ኖረን ዛሬ ማን አየን ልቤ ገብታ ውስጤን …
🎤 ድምፃዊ _ ተመስገን ታፈሰ 🎵(ተመለሺ) የተፈራ ነጋሽን Lyrics Written By Fira 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ግፍ የዋልሽው በፍቅር ላይ አልዳኝም እምቢ ብለሽ ጭንቅ ጥብብ ባር ባር ሲለኝ በሃዘን እንባ የሸኘሁሽ ኧረ ነይ ተመለሽ ተይ ነይ /ከበደልኩሽ ካስቀየምኩሽ ይፈረድ ልካስሽ/2x ኧረ ነይ ዙሪያው ገደል ሆኖ ተስፋ በሌለበት ኑሮ እንዴት ይቻላል ኡሁሁ...ለመጪው ነው ማሰብ ያለፈውን ትተን መስማማት ይሻላል እስኪ ፍቅሬ ነይ እንተማመን ከኔ ወይስ ካንቺ የት ነው ያ…