90's Music With Lyrics: post #352 — TG.ME

🎤 ድምፃዊ _ አብዱ ኪያር 🎵ይቻላል #ሰላም ለእናተ ይሁን ቤተሰቦቼ አብዱ ኪያር አዲስ አልበሙን በራሱ ዩቱብ ቻናል ሊለቅልን ስለሆነ ዩቱብ ቻናሉን ሰብስክራይብ እናድርግለት ወዳጆቼ #የአብዱ ኪያር ትክክለኛው ዩቱብ ሊንክ; 👇👇👇 https://youtube.com/@AbduKiarMusic?si=LkrwGaBdTCqn33EZ Lyrics Written  By Fira 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ድሮ ፈራሁ እኔ ከቶ እንዳልከስርሽ ሞት ይመስለኝ ነበር ከጎኔ ሳጣሽ ዛሬ ተቀይሮ ልቤ ልብ ገዝቷል ሚወደውን ወዶ የጠላውን ጠልቷል እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም ብቸኝነት ሰው አልገደለም ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ከባድ መስሎኝ የነበረው (ይቻላል) ልየው ብዬ ስሞክረው (ይቻላል) ጎጆ መስራት ነው ከባዱ (ይቻላል) ቀን አይፈጅም ለመናዱ እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም ብቸኝነት ሰው አልገደለም ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ እያነባሁ ስለምን ሄደሽ አዝኛለው ስለጠላሽኝ አልሞትኩም በፍቃዱ ድኛለው ፍቅር እንደድሮው እንዲሆን ስትጥሪ ሊያስንቅሽ ይችላል ሌላ ስህተት አትስሪ እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም ብቸኝነት ሰው አልገደለም ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ከባድ መስሎኝ የነበረው (ይቻላል) ልየው ብዬ ስሞክረው (ይቻላል) ጎጆ መስራት ነው ከባዱ (ይቻላል) ቀን አይፈጅም ለመናዱ እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም ብቸኝነት ሰው አልገደለም ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ማን ይቀራል ማን ይቀራል ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ማን ይቀራል ማን ይቀራል ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ 🔸🔸🔸አለቀ🔸🔸🔸 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ #Fira Music Lyrics @90's Music with lyrics ሼር➠

❤43👍38🤔3🤯2🔥1
September 21, 2023 32.7K 343