@kaluproject · 6K subscribers
ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ! ያዕ. 1:22
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/kaluprojectIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 24, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 7 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
ሰላም፤ እንደምን አላችሁ? ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ለጸሎት የሚያግዙ ሁለት ክላሲካሎችን ልጠቁማችሁ። 1.ለንባብ፣ ለእረፍት https://youtu.be/gMVK8oNxYR4?is=HIBz2dqBss0jx22w ☝️ይህ ክላሲካል በብዙዎች ዘንድ ለንባብ የሚመረጥ ክላሲካል ቢሆንም የእረፍት ስሜት የሚሰጥና ወደ እንቅልፍ ከመሄዳችሁ በፊት እንድትሰሙት የሚመከር ነው። በዝናብ የታገዘና ጥሞና ውስጥ የሚከት ክላሲካል ነው። 2. ለንባብ፣ ለጸሎት https://youtu.be/UyS…
የምትፈልጉትን መጽሐፍ search አድርጋችሁ የምታገኙበት ነጻ ድረ-ገጽ እንካችሁ! 📍Anna's Archive ጉግል ላይ ገብታችሁ "Anna's Archive" ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ፤ አልያም ከስር የማስቀምጥላችሁን ማስፈንጠሪያ ተጫኑት። https://annas-archive.is/account @kaluproject
Check out “Breathe” (Instrumental) by Haniel Kurema from the EP “ሕማማት." It is available on Spotify, Apple Music, iTunes, and YouTube. Link in the comment section 👇 Photos taken at Brooklyn Botanic Garden, NYC 📸 YouTube link 👇 https://youtu.be/rD2HX1K3vWo?is=iNuIWpiVnXXD-s77 @kaluproject
“ነገር ግን እውነተኛ መንፈሳዊነት ባለን ነገር ከመርካት ጋራ ትልቅ ትርፍ ነው።” 1 ጢሞቴዎስ 6 : 6 @kaluproject