@FByouth · 219 subscribers
Advancing The kingdom of God.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/FByouthIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 9, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
📖 የኤፌሶን መፅሀፍ ዳሰሳ 📖 የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። ኤፌሶን 1 : 17 🎤 ከፓስተር ዮናስ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል የምንማርበት እንዲሁም 🎤 ከዘማሪ በረከት ጋር ድንቅ የሆነ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል 📚 መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ እንዳይዘነጋ 🗓 እሁድ ነሀሴ 17 2018 🕙 ከ11:00 ጀምሮ ⛪️ በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ✨ የወጣት አገልግሎ…
🌽🌾🌿🍅 የታዘዘ በረከት የወጣቶች የአንድነት ቀን 🌻🥑☘️🌱🪴 8: ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል። 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 : 8 😊😄በቅርቡ ተዘጅቷል😄😊 ❗Is going to happen❗
[media, no text]
🌞✨ TEENAGE SUMMER CAMP 2026 ✨🌞 A season of faith, friendship, fun, worship, and unforgettable memories! 🙏❤️ Watch the highlights from our Teenage Summer Camp at Furi Ber Local Church and see how God is moving in the lives of young people. 🎥🔥 📖 “Let no man despise thy youth; but be thou an example of…
📌 🗓 ቅዳሜ ⌚️ከ 11 :00 ጀምሮ 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ምሳሌ 4:4-5 “ቃሌን በሙሉ በልብህ ያዝ፤ ትእዛዜንም ጠብቅ፤ በሕይወት ትኖራለህ። ጥበብን አግኛት፤ ማስተዋልን ያዛት፤ ቃሌን አትርሳ፤ ከርሷም ዘወር አትበል። ✨ የወጣት አገልግሎት ክፍል ✨ በዕለቱ፡ 🛐 የፀሎት 🙌 የአምልኮ 📖 የቃል ጊዜ ይኖራል። ወዳጆን መጋበዝ እና በጊዜ መገኘት እንዳይረሱ። ሲመጡ 📖 መፅሐፍ …