የዩጋንዳው ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ዞን ሴቶች ሻምፕዮንስ ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል!!የኬንያውን ኬንያ ፖሊስ ቡሌትን የገጠመው ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ በጭማሪ ደቂቃ 100ኛ ደቂቃ ላይ ባስቆጠሩት ብቸኛ ጎል አንድ ለባዶ በማሸነፍ። የ2026 ሴቶች የሴካፋ ዞን ሻምፕዮንስ ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል።t.me/hatricksport/39807TranslateAugust 31, 2026 263