@demeneww · 719 subscribers
ስለቡና አስተያየት ለመስጠት እንዲሁም አድሚን ለማናገር @Abrsheeeea
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/demenewwIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 7, 2018per Telegram
We have been tracking it since August 15, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ነጮቹ ምን ይላሉ መሰለህ i hate them but i can live with out them 😁 ውስጥ ትርጉሙ ግራ ጎኔ አጥንቴ ያላንቺ ባዶ ናት ህይወቴ እንደማለት ነው :: https://t.me/demeneww
ለደጋፌ ማን ይጩህለት 😭 ከስታድየም ይወጡ የነበሩ ደጋፌዎች ምንም በማያውቁት ምክንያት ማልያ ስለለበሱ ብቻ አፈሳ ነበር አስፍልት ላይ የሚሄድ ደጋፌ እንደ ጉድ ሲታፈስ ነበር እሱን ፍራቻ ውስጥ ለውስጥ የሚሄዱትንም ከፓትሮል እየወረዱ እያሳደዱ እየያዙ ያፍሱ ነበር 3 ፓትሮል ሙሉ ደጋፌ ተጭነው ሲሄዱ ተመልክቻለው ምክንያቱ በማናቀው ነገር የሱ ሰለባ ሆነን እኛም በሩጫ 🏃♂️አምልጠናል 🙄 አቶቢስ ተራና አካባቢው በዛ የሚያቋርጥ ስታድየም የገባ ደጋፌ አብዛኛው ሰ…
በሰላም ገባቹ ፍሚሊ 🏃♂️😁🤲
የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ ቡና 1_2 ስሁል ሽረ በአበበ ቢቂላ ስታድየም @demeneww @demeneww
የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ 47 ኢትዮጵያ ቡና 0_1 ስሁል ሽረ በአበበ ቢቂላ ስታድየም @demeneww @demeneww