በታንዛንያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ የምድብ ድልድል ይፋ… — HaTrick sport 🇪🇹 — TG.ME

በታንዛንያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። ኢትዮጵያም በድምብ ሀ ከአዘጋጇ ታንዛንያ እና ሩዋንዳ ጋር ተደልድላለች
August 31, 2026 854 2