ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ለሚገኘው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፊርማውን አኑሯል።… — HaTrick sport 🇪🇹 — TG.ME

ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ለሚገኘው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፊርማውን አኑሯል።

https://www.hatricksport.net/transfer-news-137/
HatrikSport
ወጣቱ የመስመር ተጫዋች የኢምሬቱስ ክለብ ተቀላቅሏል
ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ለሚገኘው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፊርማውን አኑሯል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ከ20 አመት በታች ቡድን ውስጥ ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው የመስመር አጥቂው ናትናኤል አረጋዊ በዱባይ ለሚገኘው እና በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ከ21 አመት በታች ፕሮ ሊግ ተካፋይ ለሆነው አል አረቢያ ከ21 አመት በታች ቡድን ፊርማውን አኑሯል።
❤4
August 30, 2026 1.6K