ኦሜጋ🤝ጋሞ ጨንቻ እግርኳስ ክለብ❤️❤️❤️ ኦሜጋ ጋርመንት ከጋሞ ጨንቻ እግርኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ… — HaTrick sport 🇪🇹 — TG.ME

Forwarded fromOMOMEGA GARMENT 💎
❤️❤️❤️ኦሜጋ🤝ጋሞ ጨንቻ እግርኳስ ክለብ❤️❤️❤️

ኦሜጋ ጋርመንት ከጋሞ ጨንቻ እግርኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት አደረገ።

የጋሞ ጨንቻ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በፕሪሜር ሊግ  ተሳታፊ መሆኑን ባረጋገጠበት ዓመት ጥራት ያላቸው የስፖርት ትጥቆችን በማምረት ተመራጭ ከሆነው ኦሜጋ ጋርመንት ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል።

ኦሜጋ ጋርመንት የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ትልቁ ሊግ ከተሸጋገረው ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት በማድረጉ የተሰማውን ደስታ ሲገልፅ ክለቡ በፕሪሜር ሊግ በሚኖረው ቆይታ ስኬት እንዲያስመዘግብ ጥራት ያላቸው የስፖርት ትጥቆችን በማቅረብ የድርሻችንን እንደምንወጣ በማረጋገጥ ነው።

❤️❤️❤️ቀጣዩ ታላቁ ቤተሰብ ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ ሆኗል!!❤️❤️❤️

💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪

አድራሻ (ሀዋሳ) :-   ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለመረጃና ለትዕዛዝ
📱 +251960606099 ወይም
☎️+251462121221 ይደውሉ።

ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇

ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1

@omegasportwear
August 31, 2026 456