ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ህዝብ ለኢትዮጵያ ስፖርት ከፍተኛ ሚና ሲጫወት መቆየቱን ገልጸው ይህ… — HaTrick sport 🇪🇹 — TG.ME

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ህዝብ ለኢትዮጵያ ስፖርት ከፍተኛ ሚና ሲጫወት መቆየቱን ገልጸው ይህ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

https://www.hatricksport.net/sidama-news-17/
HatrikSport
የሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የተጫዋቾች ሽኝትና የገቢ አሰባሰብ መርሐ-ግብር ተከናወነ።
ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ህዝብ ለኢትዮጵያ ስፖርት ልማት ከፍተኛ ሚና ሲጫወት መቆየቱን ገልጸው ይህ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። ይህ ስኬት በአፍሪካ መድረክም እንዲደገም ድጋፍ ያደረጉትን አካላትን ያመሰገኑት ርዕሰ መስተዳድሩ የሠራችሁት ሥራ ታሪክ ሲያስታውሰው ይኖራል ብለዋል። የመንግስት ድጋፍም ተጠናክሮ ይቀጥላልም ብለዋል። በመድረኩ በተደረገው ድጋፍም 80 ሚሊዮን 4መቶ ሺ ብር መሰብሰብ…
🔥2
August 30, 2026 1.3K