አንድሪውስ ኦውሱ በሀድያ ሆሳዕና ውሉን አራዝሟል። https://www.hatricksport.net/hho-trans… — HaTrick sport 🇪🇹 — TG.ME

አንድሪውስ ኦውሱ በሀድያ ሆሳዕና ውሉን አራዝሟል።

https://www.hatricksport.net/hho-transfer-news-15/
HatrikSport
ሀድያ ሆሳዕና የጋናዊውን የግብ ዘብ ውል አራዘመ
አንድሪውስ ኦውሱ በሀድያ ሆሳዕና ውሉን አራዝሟል። በሆሳዕና ከተማ ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዲሱ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እና ረዳቶቻቸው መሪነት የጀመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች የጋናዊውን ግብ ጠባቂ አንድሪውስ ኦውሱ ውል ለተጨማሪ አንድ አመት አራዝመዋል። ከሀገሩ ክለብ አክራ ላዮንስ በኋላ በሞልዶቫው ስፓርታኒ የተጫወተው እና በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ወደ…
August 30, 2026 1.5K