7ተኛውን አመት - በስፖርት መለያዎች ምርቃት! (የማይቀር ቀጠሮ በቄራ) ቤኑ ስፖርት(Benu Sport &… — HaTrick sport 🇪🇹 — TG.ME

7ተኛውን አመት - በስፖርት መለያዎች ምርቃት!
(የማይቀር ቀጠሮ በቄራ)
ቤኑ ስፖርት(Benu Sport & Kids) የ7ተኛ አመት የሱቅ የስራ ቆይታውን በልዩ መርሃ ግብሮች⬇️
👕 ቅዳሜ(ነሐሴ 23) እና እሁድ(ነሐሴ 24) ከማለዳ እስከ ምሽት የስፖርት አልባሳት እና የክለብ ማሊያዎችን ይሸምቱ - በቄራ ሶፊያ ሞል 1ኛ ፎቅ(ቤኑ ስፖርት)!
🧥 የህፃናት አልባሳት እና መገልገያዎች በልዩ ቅናሽ ያግኙ!
⚽️ እሁድ(ነሐሴ 24) 8:00 ሰዓት የቤኑ ስፖርት የወዳጅነት ጨዋታ በቄራ 46 ሜዳ(ሶፊያ ሞል ጀርባ) በታዋቂ አርቲስቶች እና በበትረ ኢንጂነሪንግ መካከል ይደረጋል!
⚽️ ልዩ የእውቅና ፕሮግራም ለብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋች አስራት መገርሳ እና አካዳሚው!
አድራሻ - ቄራ ሶፊያ ሞል 1ኛ ፎቅ የሱቅ ቁጥር 102
📞0912894569
📞0989991533
❤2
August 28, 2026 1.2K