💥💥💥ኦሜጋ 🤝 ሀላባ ከተማ💥💥💥
ኦሜጋ ጋርመንት ከሀላባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፀመ።
ምስረታውን በ1966 ያደረገውና አንጋፉ የሆነው ሀላባ ከተማ እግርኳስ ክለብ ለ2019 የመጀመሪያ በፕሪሜር ሊግ ታሪኩ ተሳትፎውን ያረጋገጠው ክለቡ ጥራት ያላቸው የስፖርት ትጥቅ በማምረት ተመራጭ ከሆነው ኦሜጋ ጋርመንት ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል።
ኦሜጋ ጋርመንት የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት በከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን እና የአሸናፊዎች አሸናፊ በመሆን ወደ ትልቁ ሊግ ከተሸጋገረው ሀላባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የስፖርት ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት በማድረጉ የተሰማውን ደስታ ሲገልፅ ክለቡ በፕሪሜር ሊግ በሚኖረው ቆይታ ስኬት እንዲያስመዘግብ ጥራት ያላቸው የስፖርት ትጥቆችን በማቅረብ የድርሻችንን እንደምንወጣ በማረጋገጥ ነው።
❤️❤️❤️ቀጣዩ ታላቁ ቤተሰብ ሀላባ ከነማ ሆኗል!!❤️❤️❤️
💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪
አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለመረጃና ለትዕዛዝ
📱 +251960606099 ወይም
☎️+251462121221 ይደውሉ።
ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
@omegasportwear
Forwarded fromOMEGA GARMENT 💎
4August 25, 2026 1.2K




