የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አወቀ በግብፅ አዘጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ከ23… — HaTrick sport 🇪🇹 — TG.ME

የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አወቀ

በግብፅ አዘጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ከ23 አመት በታች ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣሪያ ተጋጣሚውን ማወቅ የቻለ ሲሆን ዩጋንዳም የኢትዮጵያ ተጋጣሚ መሆኗ ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደርሶ ማጣሪያውን በድምር ውጤት ካሸነፈ በሁለተኛው ዙር ሞሮኮን የሚያስተናግድም ይሆናል።

የመጀመሪያው ጨዋታ መስከረም 18/2019 የመልሱ መርሀግብር ደግሞ መስከረም 26/2019 የሚደረግም ይሆናል።
❤3
August 25, 2026 1.3K 1