✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 277❵ #hadith277
"አቡ ሁረይራ (ረ, ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል :-
አንድ ሰው ከነብዩ (ሶ, ዐ, ወ) ዘንድ መጣና የአላህ
መልክተኛ ሆይ ከሶደቃዎች ሁሉ የላቀ ምንዳ
የሚያስገኘው የትኛው ነው? ሲል ጠየቃቸው።ጤነኛና
ስስታም ድህነትን የምትፈራና ሀብትን የምትመኝበት
በሆንክበት ወቅት መመጽወት። ከሞት አፋፍ ደርሰህ
ለእገሌ ይህን ያህል ለእገሌ ደግሞ ይህን ያህል።እያልክ
የምትናዘዝበት ወቅት እስኪመጣ ድረስ (ምጽዋትንከመስጠት) አተዘግይ።በዚህ የመጨረሻዋ ሰዓትተናገርክም አልተናገርክ ሀብትህ የእነ እገሌ ሀብት ሆናልናአሉት።
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17787
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
9
4August 17, 2026 1.8K 3