እንዴት ናቹ ያ ጀምአ! ቴሌግራም premium እንሸጣለን በሚል ሰበብ ብዙ ሰዎች ገንዘብ እየላኩ scam እየተደረጉ ነው! ጥንቃቄ አድርጉ! Trusted ከሆኑ seller ብቻ ግዙ! Master card or visa card ካላቹ ከ ትክክለኛው Telegram premium bot ላይ ግዙ!Scam አድራጊ ሰዎችን ለጥንቃቄ እንዲሆናቹ እዚሁ channel ላይ share እናድርግላቹዋለን!t.me/Hafu_posts/18282Translate113September 1, 2026 485 1