@Hafu_posts · 15.1K subscribers
亗 ꧁﷽꧂ 亗 🤍𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑡𝑜 ᴏᴜʀ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙ᥫᩣ ✔Channel Objective🎊🎊🎊🎊🎊 ➻Islamic teachings💛 ➻Current information🤗 ➻Hadiths and Qurans 🤩 CROSS🔄 @Waver_boy1
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Hafu_postsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 8, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ከአዒሻ
ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦
የጀናባ ትጥበታቸውን በዚህ መልኩ ያከናውኑ ነበር፦ ሁለት እጃቸውን በመታጠብ ይጀምራሉ። ከዛ ብልታቸውንና የሱን አካባቢ ያጥባሉ። ከዛ ለሶላት የሚያደርጉትን አይነት ውዱኡ ያደርጋሉ። ከዛ ጣታቸውን በፀጉር ውስጥ በማስገባት በመጐንጐን በውሃ ያርሳሉ። ከዛ ሶስት ግዜ ሰውነታቸው ላይ ውሃ በመርጨት መላ ሰውነታቸውን በማዳረስ ያጥባሉ። ከዛ በስተመጨረሻ እግራቸውን ያጥባሉ።” 10 advertisers placed 11 creatives in this channel · est. CPM $3–10.