ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 288❵ #hadith288 "አቡ ሁረይራ (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 287❵ #hadith287 "አቡ ሁረይራ (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶዐወ) "ጠንካራ ሙእሚን ከደካማ ሙእሚን በላጭና ከአላህ ዘንድም ይበልጥ ተወዳጅ ነው። ሁሉም መልካም ቢሆኑም። የሚጠቅምህን ለመፈፀም ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ አትስነፍ። አንዳች (ክፉ) ነገር ሲገጥምህ ይህን ይህን አድርጌ ቢሆን ኖሮ (ይህ ነገር አይሰርስብኝም ነበር) አትበል።…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 288❵ #hadith288


"አቡ ሁረይራ (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ተከታዩን ተናግረዋል።

"እሳት አጓጊ በሆኑነገሮች (በስጋዊ ፍላጎቶችና ስሜቶች) ተጋርዳለች። ጀነት ደግሞ አስቸጋሪና ተፈታታኝ በሆኑ ነገሮች ተጋርዳለች።"

(ቡኻሪና ሙስሊም)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18237

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰9❤2💯1
September 1, 2026 447 1