ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 287❵ #hadith287 "አቡ ሁረይራ (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 286❵ #hadith286 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል። "የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) (ከረመዳን ወር) የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ሌሊቶቹን በዒባዳ ያነጉት ነበረ። ቤተሰቦቻቸውንም ያነቃሉ። (በዒባዳና በመልካም ክንውንም) እጅግ ይበረቱ ነበር።" (ቡኻሪ ና ሙስሊም) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https://t.me/Hafu_posts/18155 🚫ለወዳጆቻችሁ…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 287❵ #hadith287


"አቡ ሁረይራ (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶዐወ)

"ጠንካራ ሙእሚን ከደካማ ሙእሚን በላጭና ከአላህ ዘንድም ይበልጥ ተወዳጅ ነው። ሁሉም መልካም ቢሆኑም። የሚጠቅምህን ለመፈፀም ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ አትስነፍ። አንዳች (ክፉ) ነገር ሲገጥምህ ይህን ይህን አድርጌ ቢሆን ኖሮ (ይህ ነገር አይሰርስብኝም ነበር) አትበል። ይልቁንም አላህ የወሰነው ነገር ተፈፃሚ ሆነ፣ የአላህ ፍላጎት ተሟላ በል "ቢሆን ኖሮ" የሴይጣንን ስራ ትከፍታለችና" ብለዋል።

(ሙስሊም እንደዘገቡት)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18204

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰18❤7👍1
August 31, 2026 2.4K 1