ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 286❵ #hadith286 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 285❵ #hadith285 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል። "የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እግራቸው እስኪሰነጠቅ ድረስ ሌሊት (ለዒባዳ) ይቆሙ ነበር። "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አላህ ላለፉትም ለወደፊት ለሚከሰቱ (ጥቃቅን) ጥፋትዎም ምህረት አድርጎልዎት እያለ ይህን ያህል መቸገርዎ ለምንድ ነው?" አልኳቸው ። "አመስጋኝ ባሪያው መሆን አይገባኝምን?"…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 286❵ #hadith286


"ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።

"የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) (ከረመዳን ወር) የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ሌሊቶቹን በዒባዳ ያነጉት ነበረ። ቤተሰቦቻቸውንም ያነቃሉ። (በዒባዳና በመልካም ክንውንም) እጅግ ይበረቱ ነበር።"

(ቡኻሪ ና ሙስሊም)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18155

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
❤14🥰13
August 30, 2026 2.2K 2