✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 285❵ #hadith285
"ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።
"የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እግራቸው
እስኪሰነጠቅ ድረስ ሌሊት (ለዒባዳ) ይቆሙ ነበር። "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አላህ ላለፉትም ለወደፊት ለሚከሰቱ (ጥቃቅን) ጥፋትዎም ምህረት አድርጎልዎት እያለ ይህን ያህል መቸገርዎ ለምንድ ነው?" አልኳቸው ። "አመስጋኝ ባሪያው መሆን አይገባኝምን?" አሉ።
(ቡኻሪና ሙስሊም፣ የሐዲሱ ቃል የቡኻሪ ሲሆን ፣ሙረትኢብን ሹዕባህን በመጥቀስ ተመሳሳይ ዘገባ አስፍረዋል።)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18074
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
11
8
1August 28, 2026 2.4K 3