ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 284❵ #hadith284 "ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 283❵ #hadith283 "ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በ"ሐዲሰል ቁዱስ" አላህ እንዲህ ማለቱን ተናግረዋል፦ "ባሪያዬ ወደኔ አንድ ስንዝር ሲቀርብ እኔ ወደእርሱ አንድ ክንድ እቀርባለሁ። ወደ እኔ አንድ ክንድ ሲቀርብ እኔ ወደ እርሱ አንድ እርምጃ እቀርባለሁ። እየተራመደ ወደ እኔ ሲመጣ በፍጥነት እየገሰገስኩ ወደእርሱ እጓዛለሁ።"…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 284❵ #hadith284


"ኢብን ዐብባስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) "ብዙ ሰዎች ሁለት ፀጋዎችን ጤንነትና ነፃ ግዜን (ለተገቢው ጥቅም ባለማዋል) ይከስራሉ" ብለዋል።

(ቡኻሪ እንደዘገቡት)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18030

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰8👍2🤯1
August 27, 2026 2.3K 1