✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 283❵ #hadith283
"ዓነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በ"ሐዲሰል ቁዱስ" አላህ እንዲህ ማለቱን ተናግረዋል፦
"ባሪያዬ ወደኔ አንድ ስንዝር ሲቀርብ እኔ ወደእርሱ አንድ ክንድ እቀርባለሁ። ወደ እኔ አንድ ክንድ ሲቀርብ እኔ ወደ እርሱ አንድ እርምጃ እቀርባለሁ። እየተራመደ ወደ እኔ ሲመጣ በፍጥነት እየገሰገስኩ ወደእርሱ እጓዛለሁ።"
(ቡኻሪ እንደዘገቡት)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/18010
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
14
4August 25, 2026 2.6K 1