ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 282❵ #hadith282 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 281❵ #hadith281 "የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) የኸይበር ዕለት "ይህንን ሰንደቅ አላህንና መልዕክተኛውን በእጀጉ ለሚያፈቅር ሰው እሰጣለሁ፡፡ አላህ በዚህ ሰው እጅ ለድል ያበቃናል" አሉ። ዑመር (ረ.ዐ)፡- "ከዚያን ቀን ውጪ ሹመትን ተመኝቼ አላውቅም፡፡ (የዚህ ታላቅ እድል ባለቤት በመሆን) እጠራ ይሆናል በሚል ተስፋ እንንጠራራ ነበር -(ለመታየት)፡፡ የአላህ…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 282❵ #hadith282


"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታዩን ተናግረዋል፦

"ልዑል የሆነው አላህ "የኔን ወዳጆች የሚተናኮልን እፋለመዋለሁ። ባርያዬ ከኔ ጋር በአንድ ነገር ሊቃረብ የሚችለው ግዴታ ያደረግኩበትን ነገር ሲፈጽም ነው። ባርያዬ ወደኔ ትርፍ (ነዋፊል) በሆኑ ነገሮች በሚቃረብበት ወቅት በጣም እወደዋለሁ። ከወደድኩት ደግሞ የሚሰማበት መስምያ፥ የሚያይበት ዓይን፥ የሚዳስስበት እጅ፥ የሚጓዝበት እግር እሆነዋለሁ። ቢጠይቀኝ
እሰጠዋለሁ፥ ጠብቀኝ ካለም እጠብቀዋለሁ" ብሏል።"

(ቡኻሪ ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17999

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
❤13🥰6
August 24, 2026 2.6K 3