✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 276❵ #hadith276
". አቡ ሲርወዐት ዑቅበት ኢብኑ አል-ሐሪስ (ረ.ዐ)እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡- መዲና ውስጥ ነቢዩን(ሶ.ዐ.ወ) ተከትዬ የዐስር ሶላትን ሰገድኩ፡፡ አሰላመቱ_መልዕክተኛው፡፡ ተቻኩለው ተነሱም፡፡ በሰዎች ትከሻ ላይእየተረማመዱ ከሚስቶቻቸው ወደ አንዷ ቤት አመሩ፡፡ሰዎች በጥድፊያቸው ተደናገጡ፡፡ ተመልሰው መጡም፡፡ጥድፊያቸው ሰዎችን ግራ እንዳጋባ አስተዋሉ፡፡ "የብርወይም የወርቅ ቁራጭ ከቤታችን እንዳለ አስታወስኩ፥(ስለሱ ማሰቡ አሏህን ከማውሳትና በሙሉ ልብ ወደርሱከመዞር) እንዳያዘናጋኝ ስለሰጋሁ (ለድሆች) እንዲከፋፈልአዘዝኩ፡፡" አሉ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17777
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
10
5August 16, 2026 2K 2