ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 275❵ #hadith275 "አቡ ሁረይራ ረ. ዐ እንዳስተላለፉት የአላህ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 274❵ #hadith274 ".አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ):-ሚዛናዊ ሁኑ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ፅኑ፥ከናንተ አንዳችሁ በስራው ብቻ ለስኬት እንደማይበቃዕወቁ አሉ።የአላህ መልከተኛ ሆይ እርሶዎም ቢሆኑ? እሷቸው "አዎ !እኔም ብሆን ፥አላህ ከርሱ በሆነ እዝነትናትሩፋት ካልሸፈነኝ በቀር አሉ። (ሙስሊም ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 275❵ #hadith275


"አቡ ሁረይራ ረ. ዐ እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛሰ.ዐ.ወ. እንዲህ ማለታቸው ተመልክተዋል በመልካምተግባራት ተሽቀዳደሙ አንድ ሰው ገ ለበጎ ተግባር መሽቀዳደምና ሙእሚን ሆኖ አንግቶ ካፊር ሆኖ የሚያመሽበት፥ ሙእሚንሆኖ አምሽቶ ካፊር ሆኖ የሚያነጋበትና ዲኑን በዱንያዊጥቅማጥቅም የሚለውጥበት፥ እንደሌሊት ጽልመትቁራጮች የሆኑ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ይከሰታሉና፡፡"

(ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17741

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰7❤6👍1
August 15, 2026 2.1K 3