ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 274❵ #hadith274 ".አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 273❵ #hadith273 "አቡ ኡመር - አብ አምረት ናቸው ተብሏል- ሱፍያን ኢብኑ አብደሏህ(ረ.አ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፥ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ኢስላም ከርስዎ ውጭ ያለን ሰው የማልጠይቀውን አንድ ቃል ያስተምሩኝ" አልኳቸው፡፡ "በአላህ አመንኩ በልና(በዚያው ኣኣምነትህ) ጽና" የሚልምላሽ ሰጡኝ፡፡ (ሙስሊም ዘግበውታል) 📋ያለፈው ክፍል👇📋 https…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 274❵ #hadith274


".አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ
(ሰ.ዐ.ወ):-ሚዛናዊ ሁኑ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ፅኑ፥ከናንተ አንዳችሁ በስራው ብቻ ለስኬት እንደማይበቃዕወቁ አሉ።የአላህ መልከተኛ ሆይ እርሶዎም ቢሆኑ?
እሷቸው "አዎ !እኔም ብሆን ፥አላህ ከርሱ በሆነ እዝነትናትሩፋት ካልሸፈነኝ በቀር አሉ።

(ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17729

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
❤10
August 12, 2026 2.1K 5