ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 273❵ #hadith273 "አቡ ኡመር - አብ አምረት ናቸው ተብሏል- ሱፍያን… — 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋 — TG.ME

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 272❵ #hadith272 "አነስ (ረ.ዐ)እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል:-በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)ዘመን ሁለት ሁለት ወንድማማቾችነበሩ::አንደኛው ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)ዘንድ (ትምህርትሲቀስም)፥ሌላኛው ደግሞ በስራ ተጠምዶይውላሉ::ሠራተኛው ወንድሙን ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)ዘንድከሰሰ::ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ)"ምናልባት ሪዝቅ"የምታገኘውበርሱ ሰበብ ሊሆን ይችላል"አሉት:: ( ቲርሚዚይ "ሶሒሕ"…
ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ

❴Part 273❵ #hadith273


"አቡ ኡመር - አብ አምረት ናቸው ተብሏል- ሱፍያን
ኢብኑ አብደሏህ(ረ.አ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፥
"የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ኢስላም ከርስዎ ውጭ ያለን
ሰው የማልጠይቀውን አንድ ቃል ያስተምሩኝ" አልኳቸው፡፡
"በአላህ አመንኩ በልና(በዚያው ኣኣምነትህ) ጽና" የሚልምላሽ ሰጡኝ፡፡

(ሙስሊም ዘግበውታል)



📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17716

🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
🥰6
August 11, 2026 1.7K 1