✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨
❴Part 272❵ #hadith272
"አነስ (ረ.ዐ)እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል:-በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)ዘመን ሁለት ሁለት ወንድማማቾችነበሩ::አንደኛው ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)ዘንድ (ትምህርትሲቀስም)፥ሌላኛው ደግሞ በስራ ተጠምዶይውላሉ::ሠራተኛው ወንድሙን ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)ዘንድከሰሰ::ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ)"ምናልባት ሪዝቅ"የምታገኘውበርሱ ሰበብ ሊሆን ይችላል"አሉት::
( ቲርሚዚይ "ሶሒሕ" በሆነ ሰነድ ዘግበውታል )
📋ያለፈው ክፍል👇📋
https://t.me/Hafu_posts/17702
🚫ለወዳጆቻችሁ በመላክ ከአጅሩ ተካፈሉ🚫
5
5
1August 10, 2026 1.9K 4